Search Results
የብልጽግና ሥልጠና ቀደም ብሎ ቢሆን በአካባቢያችን ያን ያህል ችግር እንዲፈጠር አይሆንም ነበር፤ አሁን በሥልጠናው በቂ ግንዛቤ ወስደናል
የቀበሌ አመራሮቻችን ጠባቂነትን በመቅረፍ ራሳቸውን ችለው ተግባራትን መፈጸም እንዲችሉ አቅማቸውን የሚያጎለብት ሥልጠና ነው ተብሏል
አፄ - ቴዎድሮስ ከትውልድ ሀገሩ ከተወለደበት ቦታ ቋራ ገለጉ የሠማእታት ሀውልት ተተከለ መጣችሁ ለመጎብኘት ለምትፈልጉ ዝግጁ ነን
ሻሁራ ፣ 02 08 09
ሚያዝያ 05/2013 በጭልጋ ወረዳ አይከል ከተማ በከፍተኛ ተኩስ ሲታወክ ማምሸቱ ተነገረ